'ለደም አይነት ቢ የተፈቀዱና የተከለከሉ የጥራጥሬ አይነቶች /ethiopian food/ Eat the rihgt food'

'ለደም አይነት ቢ የተፈቀዱና የተከለከሉ የጥራጥሬ አይነቶች /ethiopian food/ Eat the rihgt food'
25:48 Jul 22, 2023
'የደም አይነት ቢ ጥራጥሬን መብላት የተፈቀደለት የደም አይነት ቢሆንም አይነቱን እና መጠኑን ግን ማወቅ ተገቢ ነው የሚሆነው ፡፡ በተለይም የደም አይነት ቢ  የተከለከሉትን የጥራጥሬ አይነቶችን ፈጽሞ መመገብ የለበትም ምክንያቱም በመገጣጠሚያችን ውስጥ ያልተፈለገ ፈሳሾችን በማጠራቀም ለአጥንት በሽታ እና ለደማችን መዝለግለግ ያጋልጠናል ፡፡ ደማችን ሲዘለገለግ ደግሞ በተፈለገው የሰውነታችን የደም ዝውውር እንከን እንዲፈጠር ያደርጋል ይህ ደግሞ ለልብ እና ለሌሎች በሽታ ያጋልጠናል ፡፡ ሁልግዜ ጥራጥሬን ስንመገብ ልንከተል የሚገባን የአመጋገብ ስርአት በምንም መልኩ ቢሆን ከእህሎች ጋር መደባለቅ የለበትም ፣ ከፍራፍሬ ጋር መመገብ የለብንም ፣ ከወተትት እና ተዋጾዎች ጋር መመገብ የለብንም ፡፡  መመገብ ያለብን ከስጋ ፣ከአሳ፣ ከአትክልት ጋር ፣ ከእንቁላል ጋር ብቻ መሆን አለበት ፡፡' 

Tags: munchies , mark wiens , ebc , hope music ethiopia , Bahile tube , Fana Television , Seifu on EBS 2 , Sodere TV , OMN , yeneta tube , tigrai media house , MEHAL MEDA , AHADU TV , donkey tube , axum tube , adane-ethiopian food , eotc tv , kana television , liyu ethiopian food , natty entertaiment , frita tube , yene tena , nab network , addis fact , umi tube , walta tv , nile tube , buna media , eyob getu , fiker selam , nuro bezede girls , tinishu tv , yeshiber fentahun , besufikad mekonennen

See also:

comments

Characters