'የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?/ethiopian food/ Diabetes/eat right and stay healthy'

22:28 May 1, 2023
'የእንጀራ አመጋገብ በደም ውስጥ  የስኳር መጠንን ክፍ ያደርግብን ይሆን ?  የስኳር ህመም ተገቢውን የአመጋገብ ስርአት ከተከተልን ፈጽሞ ልንቆጣጠረው የምንችለው የህመም አይነት ነው ፡፡ እንጀራ ዛሬ በአልም ላይ ተወዳጅ ከሆኑት ምግቦች በላይ እየሆነ መቷል ፡፡ መክንያቱ ደግሞ በውስጡ የያዛቸው ለሰው ልጆች አስፈላጊ የምግብ ይዘቶቹ ነው ፡፡ እንጀራ ከአትክልት ጋር በሚገባ ከተመገበነው ለስኳር ህመምተኞች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ጤና ተስማሚ ነው ፡፡ እንጀራ መልካም ቢሆንም ደግሞ የዘውትር ምግባችን መሆን የለበትም ቢያንስ በሳምንት የተለያዩ ምግቦችን መመገብ መርሳት አይኖርብንም' 

Tags: munchies , mark wines , yoni magna , Bahlie Tube , ebc , hope music ethiopia , Fana Television , Sodere TV , OMN , yeneta tube , SEIFU ON EBS2 , AHADU TV , ASHU WINNER TUBE , donkey tube , axum tube , adane-ethiopian food , eotc tv , kana television , liyu ethiopian food , natty entertaiment , frita tube , yene tena , nab network , addis fact , umi tube , walta tv , nile tube , buna media , eyob getu , fiker selam , nuro bezede girls , besufikad mekonnen , tinishu tv , yeshiber fentahun , amharic tv

See also:

comments