'ፈራፍሬዎች በቻቸውን ወይም ከስጋ ፣ ከአሳ፣ ከእንቁላል ጋር መመገብ አለብን ፍራፍሬዎችን ከእህል ከተዘጋጁ ምግቦች መደባለቅ የለብን ፍራፍቈችን በአግባቡ የምንመገብ ከሆነ ከምንወስደው መድሃኒት ይልቅ ይፈውሳሉ ፡፡ በዙ ግዜ ግን የፍራፍሬ አመጋገባችን በትክክለኛው መንገድ ሰለማይከናወን ላልተፈለገ ችግር ያጋልጡናል ፡፡ በተለይ የደም አይነት ቢ በጣም በርካታ ፍራፍሬዎችን መመገብ የሚችል የደም አይነት ነው ፡፡ ይህ የደም አይነት በተለይም አናናስን የዘውትር ተመጋቢ ቢሆን ይመረጣል አናናስ በውስጡ ባለው ብሮምሌም ኢንዛይም የምግብ መጎርበጥን ወይም ለረጀረመረ ገዜ በጨጋራችን እንዳይር እና ተገቢውን የማሰላቀጥ ተግባር ሰለሚፈጽምልን የእለት ተጠቃሚ መሆን አለበት ፡፡ ፍራፍሬዎችን በተለይ ከእህል ጋር ደባልቆ መብላት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል ፡፡'
Tags: munchies , mark wiens , ebc , hope music ethiopia , Bahile tube , Fana Television , Seifu on EBS 2 , Sodere TV , OMN , yeneta tube , AHADU TV , donkey tube , axum tube , aesop ethiopia , adane-ethiopian food , eotc tv , liyu ethiopian food , natty entertaiment , frita tube , yene tena , nab network , addis fact , umi tube , walta tv , nile tube , buna media , eyob getu , fiker selam , nuro bezede girls , besufikad mekonnen , tinishu tv , yeshiber fentahun , infogebeta , edmond.B berhane , ethio trust
See also:
comments